No media source currently available
የኢትዮጵያ ፓርላማ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ የአራት ሚኒስትሮችንና የአንድ ኮሚሽነርን ሹመት በአብላጫ ድምፅ አፀደቀ። አንዳንድ የምክር ቤቱ አባላት ሹመቱ ህወሓትንና የትግራይን ህዝብ ያገለለ ሹመት ነው ሲሉ ተቃውመዋል። በተቃራኒው የቆሙ ሀሳቦችም ሌሎች የምክር ቤት አባላት አንስተዋል።