በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኅዳሴ ግንባታ በጋዜጠኞች ተጎበኘ


ኅዳሴ ግድብ
ኅዳሴ ግድብ



ኅዳሴ ግድብ
ኅዳሴ ግድብ

please wait

No media source currently available

0:00 0:12:08 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የኢትዮጵያ መንግሥት ባዘጋጀው የጉብኝት መርኃግብር ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ የሆነ የዓለምአቀፍ መገናኛ ብዙኃን አባላትን ወደ ኅዳሴ ግድብ ግንባታ ሥፍራ ወስዶ አሣይቷል፡፡

የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን መለስካቸው አምሃም ወደዚያው ተጉዟል፡፡

ግንባታው የሚገኝበትን ሁኔታ፣ ጉዞው ምን እንደሚመስል መለስካቸው አምሃ ይናገራል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG