በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በተመሣሣይ ፆታ ግንኙነት ላይ የእግር ጉዞ ሊደረግ ነው


የተመሣሣይ ፆታ ግንኙነት
የተመሣሣይ ፆታ ግንኙነት
የተመሣሣይ ፆታ ግንኙነት
የተመሣሣይ ፆታ ግንኙነት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:01 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ከሁለት ሣምንታት በኋላ አዲስ አበባ ላይ የሚያካሂዱት የእግር ጉዞ ዓላማ በተመሣሣይ ፆታ ግንኙነትና በሌሎችም “መጤ” ባሏቸው ልማዶች ወይም የባሕል ዘርፎች ላይ ግንዛቤ መፍጠር መሆኑን አዘጋጆቹ ማኅበራት አስታውቀዋል፡፡

ሁለቱ ማኅበራት ዛሬ በሰጡት መግለጫ የተመሣሣይ ፆታ ግንኙነት “ሊወገዝ የሚገባ ነው” ብለዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG