በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ባህር ዳር ውስጥ ውጥረት እንደሰፈነ መሆኑ ተነገረ


ባህር ዳር ከተማ
ባህር ዳር ከተማ

በባህር ዳር ከተማ ዛሬም ውጥረት እንደነገሠና በአንዳንድ የከተማይቱ ክፍሎች አሰሳና የተኩስ ልውውጥ እንዳለ የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር እና የአካባቢው ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።

በባህር ዳር ከተማ ዛሬም ውጥረት እንደነገሠና በአንዳንድ የከተማይቱ ክፍሎች አሰሳና የተኩስ ልውውጥእንዳለ የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር እና የአካባቢው ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።

የተገደሉት ቁጥር ሰባት መሆኑን መንግሥት ቢገልፅም ቁጥሩ ወደ 35 ከፍ ማለቱን የሚናገሩ አሉ፡፡

የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ነገሠ ተፈረደኝ ባህር ዳር ካሉ አባሎቻቸው ደረሰን ባሉት መረጃመሠረት ከተማይቱ ውስጥ ትላንት የተፈጠረው ግጭት የተወው ውጥረት ዛሬም እንደቀጠለ ነው ይላሉ።

በተለይ በከተማዪቱ ሰሜን ምሥራቅ ክፍል በተለምዶ “አባይ ማዶ” ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ተጨማሪሕይወት ያጠፋ ግጭት እንደነበረም አቶ ነገሠ ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ባህር ዳር ውስጥ ውጥረት እንደሰፈነ መሆኑ ተነገረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:59 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG