No media source currently available
የጋቢና ጉዟችን አሁን ከመአከላዊቷ የዩናይትድ ስቴይትስ ግዛት አንድ ወጣት የማህበረሰብ ጤና ሰራተኛ እናሳፍር ዮናታን ከበደ ይባላል። በአሜሪካ ሀገር የዜጎችን የጤና ጥበቃ ለማሻሻል ከማህበረሰቦችና ትምህርት ቤቶች ጋር ይሰራል። የማህበረሰብ የጤና ጥበቃ ፈተናዎችና፣ የማሻሻያ መንገዶችን ከልምዱ በጋቢና ተሳፍሮ ይተነትንልናል። ሱራፌል ሽፈራው አነጋግሮታል።
አስተያየቶችን ይዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ