“እኛ ወጣቶች በማንኛውም የማህበረሰብ እንቅስቃሴ ውስጥ ማገልገል ይጠበቅብናል።” ዮናታን ከበደ
የጋቢና ጉዟችን አሁን ከመአከላዊቷ የዩናይትድ ስቴይትስ ግዛት አንድ ወጣት የማህበረሰብ ጤና ሰራተኛ እናሳፍር ዮናታን ከበደ ይባላል። በአሜሪካ ሀገር የዜጎችን የጤና ጥበቃ ለማሻሻል ከማህበረሰቦችና ትምህርት ቤቶች ጋር ይሰራል። የማህበረሰብ የጤና ጥበቃ ፈተናዎችና፣ የማሻሻያ መንገዶችን ከልምዱ በጋቢና ተሳፍሮ ይተነትንልናል። ሱራፌል ሽፈራው አነጋግሮታል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች