በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፕሬስ ነፃነት ቀንና ኢትዮጵያ

  • ቪኦኤ ዜና

የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀን


የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ባለፈው ሣምንት ዘጠኝ የዌብሳይት አምደኞችና ሌሎች ባልደረቦቻቸው የታሠሩባቸው፥ በሚዲያ ሠራተኞች ላይ ወከባው የቀጠለ በመሆኑና አሁንም ሌሎች 11 ጋዜጠኞች እሥር ቤት ያሉ በመሆናቸው ምክንያት፥ ቅዳሜ፤ ሚያዝያ 25 የሚከበረው «የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀን» ብዙም የሚደሰቱበት አይሆንም” ይላል ማርታ ፋን ደር ቮልፍ ከአዲስ አበባ ለቪኦኤ የላከችው ዘገባ።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG