በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ውይይት፥ ድህረ መለስ ኢትዮጵያ፤ አማራጮችና ፈተናዎች


Ethiopian Prime Minister Meles Zenawi (file photo)
Ethiopian Prime Minister Meles Zenawi (file photo)
ለሳምንታት ሲያነጋግርና የመገናኛ ብዙኃንን ትኩረት ስቦ ከቆየው የጤናቸው ሁኔታ በኋላ እስካሁን ይፋ ካልተደረገው ሕመማቸው በማገገም ላይ ሳሉ በገጠማቸው ኢንፌክሽን ሣቢያ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ይፋ የተደረገው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ አስተዳደር ተተኪ ዕጣና የሚኖረው ገጽታ ምን ሊመስልና ሊሆን ይገባዋል?» የሚለውም እንዲሁ በአንጻሩ እያነጋገረ ነው።

ከ99 በመቶ በላይ የአገሪቱን ፓርላማ የሚቆጣጠረው ፓርቲ ከመሪው ሞት በኋላ ምን ዓይነት ገንቢ የተሃድሶ ለውጦችን ያካሂድ ይሆን? የቱን ያህልስ አሳታፊ ይሆን? ወቅታዊ ሁኔታዎች፥ አማራጮችና የአዲሱ መንግስት ፈተናዎች? በዝርዝር የሚዳሰሱበት ተከታታይ ውይይት ነው።

ድህረ መለስ ኢትዮጵያ።
የውይይቱን መጀመሪያ ክፍል ከዚህ ያድምጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:46 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


የውይይቱን ሁለተኛ ክፍል ከዚህ ያድምጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:31:46 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የውይይቱ ተሳታፊዎች ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ በርሄ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራም የሕብረተሰብ ፖሊሲ ትምህርት መምህር ሲሆኑ፤ ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ ደግሞ በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ የኦሃዮ ክፍለ ግዛት የሚገኘው የዴይተን ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህር ናቸው።
XS
SM
MD
LG