በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ


የጋራ አቋም ያላቸው ተፎካካሪ የፖለቲካ ድርጅቶች በሌሉበት ሃገር፣ የሽግግር መንግሥት ይመስረት ማለት ሃገሪቱን ለከፋ ብጥብጥ እንደሚዳርግ በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለፁ።

የአማራ ዴሞክራሴያዊ ንቅናቄ/አብን/ እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ/አዲኃን/ በወቅታዊ የሃገሪቱ ጉዳይ ላይ አቋማቸውን ለአሜሪካ ድምጽ አስረድተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:30 0:00


XS
SM
MD
LG