No media source currently available
ኢትዮጵያ አሁን ገብታለች ካለው የፖለቲ አጣብቂኝ ውስጥ እንድትወጣ የሁሉም የፖለቲካ ኃይሎች ተሳትፎ ወሳኝ ነው ሲል የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አሳሰበ።