No media source currently available
ተፎካካሪ ፓርቲዎችና የሲቪክ ማኅበራት ተወካዮች ቀጣዩን ሃገርቀፍ ምርጭ በሚካሄድበት ህጋዊ ማዕቀፍ ላይ በጠ/ሚ ጽ/ቤት ውይይት አካሂደዋል። ውይይቱ በአብዛኛው አውንታዊ ውጤት ያስገኘ እንዲሆን ፓርቲዎች የገለጽ ቢሆንም ይበልጥ አካታች መሆን አለበት የሚል አስተያየት ያላቸው አልጠፉም።