በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እሰጥ አገባ:- በሁለቱ የፖለቲካ ድርጅቶች ፍጥጫ መሠረት እና አንድምታ ዙሪያ


TPLF and ADP
TPLF and ADP

ክርክሩ የሁለቱን የኢሕአዴግ አባል ፓርቲዎች ሕወአት’ን እና አዴፓ’ን ጋዜጣዊ መግለጫዎችና እንዲሁም የገቡበትን የፖለቲካ ፍጥጫ የሚገመግሙ የሁለት ወገን ዕይታዎችን ያንጸባርቃል።

ተከራካሪዎቹ፡- አቶ የማነ ካሳ በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምሕር ሲሆኑ፤ አቶ ባንተአየሁ ሽፈራው ደግሞ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምሕር ናቸው።

የሁለቱ የፖለቲካ ድርጅቶች ፍጥጫ መሠረት እና አንድምታ .. ክፍል አንድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:59 0:00

የሁለቱ የፖለቲካ ድርጅቶች ፍጥጫ መሠረት እና አንድምታ .. ክፍል ሁለት
please wait

No media source currently available

0:00 0:18:03 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG