No media source currently available
የደቡብ ክልል የአመራር አባላት ኃላፊነታቸውን መወጣት ባለመቻላቸው የክልሉ ሰላምና አጠቃላይ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ በአክቲቪስቶች ተጠልፏል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወቀሳ አሰሙ።