በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

‘ፔፕፋር’ አሥር ዓመት ሆነው

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለኤድስ አጣዳፊ ድጋፍ መርኃግብር /ፔፕፋር/ .ሎጎ
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለኤድስ አጣዳፊ ድጋፍ መርኃግብር /ፔፕፋር/ .ሎጎአምባሣደር ፓትሪሽያ ኤም ሃስላክ
አምባሣደር ፓትሪሽያ ኤም ሃስላክ

please wait

No media source currently available

0:00 0:05:00 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ኤችአይቪ ኤድስን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገቧን በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሣደር ፓትሪሽያ ሃስላክ ገለፁ፡፡

ምናልባትም ሃገሪቱ ከኤድስ ነፃ ትውልድ በመፍጠር ጎዳና ላይ እንደምትገኝ ጠቁመዋል፡፡

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለኤድስ አጣዳፊ ድጋፍ መርኃግብር - ፔፕፋር አሥረኛ ዓመትም አዲስ አበባ ላይ በአሜሪካ ኤምባሲ ቅጥር ግቢ ውስጥ ተከብሯል፡፡

አቶ ብርሃኑ ፈይሣ - የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ፅ/ቤት ዋና ዳይሬክተር
አቶ ብርሃኑ ፈይሣ - የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ፅ/ቤት ዋና ዳይሬክተር
በሌላ በኩል ደግሞ በዚሁ ሥነ-ሥርዓት ላይ የኢትዮጵያን መንግሥት ወክለው የተገኙት የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ፅ/ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ብርሃኑ ፈይሣ የተገኘው ውጤት ሊቀለበስ እንደማይችል ተናግረዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለኤድስ አጣዳፊ ድጋፍ መርኃግብር /ፔፕፋር/ .ሎጎ
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለኤድስ አጣዳፊ ድጋፍ መርኃግብር /ፔፕፋር/ .ሎጎ
XS
SM
MD
LG