ዋሺንግተን ዲ.ሲ. —
የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳ “ተቃውሞ ያሰሙ አንዳንድ የኦሮሞ ተማሪዎች በመንግሥት ኃይሎች መገደላቸው ስህተት ነው” አሉ።
አፈ ጉባዔው ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ተቃዋሚዎቹ ተገቢ ጥያቄ እንዳነሱ ጠቅሰው ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግም ሕገ-መንግሥታዊ መብት መሆኑን የጠቀሱት አባዱላ ተማሪዎቹ ግን ሠልፍ ለማድረግ መንግሥት የሚጠይቀውን መስፈርት አላሟሉም ብለዋል።
“በተለይም ብዙ ሰዎች በተገደሉበት በአምቦ ከተማ ተማሪዎች ያልሆኑ ያሏቸው ሰልፉን በመቀላቀል ንብረት በማውደማቸው መንግሥት እርምጃ ለመውሰድ ተገድዷል” ብለዋል፡፡
ከአፈጉባኤ አባ ዱላ ገመዳ ጋር የተደረገውን ቃለ ምልልስ የመጀመሪያ ክፍል ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡