በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መድረክ ኢሕአዴግን በአምባገነንነትና ኢዴሞክራሲያዊነት ከሰሰ


መድረክ
መድረክ

የኢህአዴግ መንግሥት “..የአገሪቱን ሕገ-መንግሥትና እና ሌሎቹን ሕጎች እየጣሰ ነው፤ ሰላማዊ ተቃውሞዎችን እያፈነ ነው..” ሲል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ከሰሰ።please wait

No media source currently available

0:00 0:05:21 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የኢህአዴግ መንግሥት “..የአገሪቱን ሕገ-መንግሥትና እና ሌሎቹን ሕጎች እየጣሰ ነው፤ ሰላማዊ ተቃውሞዎችን እያፈነ ነው..” ሲል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ከሰሰ።

አንዱም የመድረክ ስሞታ “መንግሥት የኢትዮጵያ ዜጎች ላይ ግፍ የፈጸመው ሳዑዲ አረቢያ መንግሥት ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተቃውሞ ሰልፍ እንዳያደርጉ ከልክሏል” የሚል ሲሆን፣ መንግሥት ሠልፎቹ ፀረ-አረብ ዝንባሌ የሚያራምዱ ናቸው ማለቱ አይዘነጋም።
አቶ አስራት ጣሴ - የመድረክ አመራር አባልና የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ተወካይ
አቶ አስራት ጣሴ - የመድረክ አመራር አባልና የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ተወካይ

መድረክ በመግለጫው “የኢህአዴግ አምባገነናዊና ኢዴሞክራዊያዊ አካሄድ” ያለውን አሠራር ለአገሪቱ ሰላምና ደህንነት የሚመኙ ሁሉ እንዲታገሉትም ጥሪ አቅርቧል።

መለስካቸው አምሃ መግለጫውን ተከታትሏል፡፡
XS
SM
MD
LG