በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዶ/ር መረራ ጉዲና ላይ የቀረበው ክስ እንዲያሻሽል ትዛዝ ተሰጠ

  • መለስካቸው አምሃ

ዶ/ር መረራ ጉዲና

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት አሥራ ዘጠነኛ ወንጀል ችሎት ዓቃቢ ሕግ በዶ/ር መረራ ጉዲና ላይ ያቀረበውን ክስ እንዲያሻሽል ትዛዝ ሰጠ፡፡

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት አሥራ ዘጠነኛ ወንጀል ችሎት ዓቃቢ ሕግ በዶ/ር መረራ ጉዲና ላይ ያቀረበውን ክስ እንዲያሻሽል ትዛዝ ሰጠ፡፡

የዶ/ር መረራ ጉዲና ጠበቆች ተጨማሪ የክስ መቃወሚያ አቤቱታ አቀረቡ፡፡

ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG