አዲስ አበባ —
ለዚህም ምክንያቱ ምስክሮቹ ተሟልተው ባለመቅረባቸው መሆኑን ታውቋል ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት ቀደም ሲል በሰጠው ቀጠሮ መሠረት ትናንት የሠማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት የነበረው አቶ ዮናታን ተስፋዬ የመከላከያ ምስክሮችን የሚያሠማበት ዕለት ነበረ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡