በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቀድሞው ማዕከላዊ እስር ቤት


የቀድሞው ማዕከላዊ እስር ቤት
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:35 0:00

"በኢትዮጵያ ታሪክ ማዕከላዊ ምርመራ እስር ቤት አስር ግዜ የታሰርኩ ብቸኛ ሰው ነኝ፤ የአካል ጉዳት እና የጭለማ ከፍተኛ ስቃይ አይቼበታለሁ" የፖለቲካ እስረኛ የነበረው አቶ ብስራት አቢ። ከሀምሳ ዓመት በላይ የእስረኞች ምርመራ እና ማሰቃያ ቦታ መሆኑ የሚነገርለት የማዕከላዊ እስር ወደ ሙዚየም በመቀየር ለህዝብ ዕይታ ክፍት ተደርጓል።

XS
SM
MD
LG