በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን በማስመልከት የጸሎትና የንሰሃ መርሃ ግብር ጥሪ በኢትዮጵያ


በኢትዮጵያ የዘጠኝ ወር ህጻንና ወላጅ እናቱን ጨምሮ 8 (ስምንት) ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚንስቴር እና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለፁ።

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን በማስመልከት የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለአንድ ወር የሚቆይ ልዩ የጸሎትና የንሰሃ መርሃ ግብር ለመላው ምዕመናን ሃገራዊ የጸሎት ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን በማስመልከት የጸሎትና የንሰሃ መርሃ ግብር ጥሪ በኢትዮጵያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:03 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG