አዲስ አበባ —
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሬጅስትራር በእሥር ላይ የሚገኙት የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ጥያቄዎች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላትና ሌሎች ተከሣሾች ያቀረቡትን ክስ “…አልተቀበለም…” የተባለው ሃሰት ነው ሲሉ የፍርድ ቤቱ ምክትል ፕሬዚደንት አስተባበሉ ።
ምክትል ፕሬዚደንቱ አቶ ሀብሬ ፍቻላ አንድ የክስ መዝገብ ለመክፈት የፍርድ ቤትን ፕሬዚደንት ወይም የሌላ የማንንም ኃላፊ ፈቃድ መጠየቅ እንደማያስፈልግ ተናግረዋል።
ዝርዝሩን ከመለስካቸው አመሃ ዘገባ ያድምጡ።