በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የነአቡበከር ጠበቆች ክሥ ሊመሠርቱ ነው

በእሥር ላይ የሚገኙት የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ጥያቄ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት
በእሥር ላይ የሚገኙት የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ጥያቄ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት

በእሥር ላይ የሚገኙት የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ጥያቄ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ናቸው የሚባሉት ተከሣሾች ጠበቆች ክሥ እንደሚመሠርቱ አስታወቁ፡፡
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:17 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ድምፃችን ይሰማ የሚሉ ሙስሊሞች የተቃውሞ ሠልፍ - አዲስ አበባ
ድምፃችን ይሰማ የሚሉ ሙስሊሞች የተቃውሞ ሠልፍ - አዲስ አበባ

በእሥር ላይ የሚገኙት የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ጥያቄ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ናቸው የሚባሉት ተከሣሾች ጠበቆች ክሥ እንደሚመሠርቱ አስታወቁ፡፡

የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ችግሮች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላትን፣ ጋዜጠኞችንና ሌሎች ተከሣሾችን ወክለው ከሚከራከሩ ጠበቆች አንዱ በእሥር ላይ በሚገኙ ደንበኞቻችን ላይ የማሠቃየት አድራጎት ፈፅመዋል ባሏቸው የፖሊስ አባላትና ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ላይ በቅርቡ ክሥ እንመሠርታለን ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ ራድዮ ተናግረዋል።

ቀደም ሲል ለህገመንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ያቀረቡት አቤቱታም ቅድሚያ ተሰጥቶት እንዲታይ ጠበቆቹ በድጋሚ አቤት ብለዋል።

ለዝርዝሩ መለስካቸው አመሃ ከአዲስ አበባ የላከውን ዘገባ ያዳምጡ።
XS
SM
MD
LG