No media source currently available
ከ400 በላይ የሚሆኑ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ባለሙያዎች በትናንትናውለት በያሬድ የሙዚቃ ት/ቤት ተሰብስበው፤ የፈጠራ ባለቤትነት መብታቸው እንዲከበር የሚሰራ ቡድን አቋቁመው ለመንቀሳቀስ ወስነዋል። ወንድሜነህ አሰፋ የሙዚቃ አቀናባሪ ነው የሙዚቃ ባለሙያዎቹ የስራ አስፈጻሚ አባል ነው፤ ሱራፌል ሽፈራው ቤቲ ጂንና ሃይሌ ሩትስንም ጨምሮ አነጋግሯል።
አስተያየቶችን ይዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ