ዋሺንግተን ዲ.ሲ. - አዲስ አበባ —
የያዝነው ወቅት ለኢትዮጵያ የበልግ ወራት ጊዜ ነው፡፡
በልጉ እንዴት እየሄደ ነው? ሰዉ ማወቅ ያለበት ጉዳይ ይኖር ይሆን? መጠንቀቅስ የሚያስፈልግባቸው አካባቢዎች አሉ?
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ሚቲኦሮሎጂ ኤጀንሲ ሚቲኦሮሎጂስት አቶ ዳዲሞስ ወንድይፍራውን ለቪኦኤ ዝርዝር ማብራሪያ ሰጥተዋል፤ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡት፡፡