በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአቶ መለስ ሕመም ላይ የህወሓት መሥራቹ አቶ ግደይ ዘርዓጽዮን አስተያየት


አቶ ግደይ ዘርዓፅዮን አሁን የሚገኙት ኦስሎ - ኖርዌይ ውስጥ ነው፡፡

(ይህ ገፅ ሲከፈት የተደራረቡ ወይም የተረበሹ ድምፆችን የሚሰሙ ከሆነ ኮምፕዩተርዎ ከአንድ በላይ ድምፅ ማጫወቻ አለው ማለት ነው፡፡ ስለዚህ ከዚህ ፅሁፍ ሥር ካሉት ማጫወቻዎች አንደኛውን ብቻ አስቀርተው ሌሎቹን ያቁሟቸው፡፡)

አቶ ግደይ በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ውስጥ ለ12 ዓመታት ከቆዩ በኋላ በአ.ዘ.አ. በ1987 ዓ.ም. «በፖለቲካና ሌሎች» ሲሉ በገለጿቸው ምክንያቶች ከድርጅቱና ከሃገርም ወጥተው ባሁኑ ወቅት በተቃዋሚነት በልዩ ልዩ እንቅስቃሴዎች ላይ መሰለፋቸውን ያስረዳሉ።

በተለይ አሁን በቅርቡ በተመሠረተው ሸንጎ ውስጥ በዋና ፀሐፊነት ያገለግላሉ።

ዝርዝሩን ከቃለምልልሱ ያድምጡ።

(ገፁ ሲከፈት የተደራረቡ ወይም የተረበሹ ድምፆችን የሚሰሙ ከሆነ ከዚህ ሥር ካሉት ማጫወቻዎች አንደኛውን ብቻ አስቀርተው ሌሎቹን ያቁሟቸውና የሚጫወተውን እንደገና ያስጀምሩት፡፡ )XS
SM
MD
LG