No media source currently available
ባሳለፍነው 2012ዓ.ም. ማጠናቀቂያ ላይ የኢትዮጵያ ሚኒስትሮች ምክር ቤት፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ፖሊሲ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ፀድቆ በስራ ላይ እንዲውል ወስኗል። የመገናኛ ብዙሃን ሲመራበት የቆየው ህግ ማሻሻያ ፀድቆ እንዲወጣ በሚጠበቅበት ወቅት ቀድሞ የወጣው የሚዲያ ፖሊሲ ለምን አስፈለገ? ፖሊሲው እየተሻሻለ ላለው የሚዲያ ህግና ዘርፈ ብዙ ችግሮች ላሉበት የኢትዮጵያ ሚዲያስ የሚጨምረው ነገር አለ ወይ?