በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተማሪዎቹ ዝቅተኛ ውጤት መንስኤ መጠናት እንደሚገባው ምሑራን ገለፁ


የተማሪዎቹ ዝቅተኛ ውጤት መንስኤ መጠናት እንደሚገባው ምሑራን ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:59 0:00

በኢትዮጵያ በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የታየው ዝቅተኛ ውጤት መንስኤው መጠናት እንዳለበት ምሁራን ገለፁ፡፡ “የተማሪዎቹ መውደቅ በትምሕርት ስርዓቱ ለረዥም ጊዜ ሲጠራቀሙ የመጡ ብልሹ አሠራሮች ውጤት ነው” ያሉት ምሑራኑ፣ መንስኤዎቹ በዝርዝር መታየት እንዳለባቸው አሳስበዋል፣ ትምህርት ሚኒስቴር በወሰደው እርምጃ ዙርያም የተለያዩ አስተያየቶችን ሰጥተዋል፡፡ ዘንድሮ የ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ከወሰዱት 896 ሺህ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ያለፉት 3.3 ከመቶ ወይም 29 ሺህ 909 ብቻ መሆናቸው ይታወቃል፡፡

XS
SM
MD
LG