በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትናንቱ ብሄራዊ ምርጫና ውጤቱ፤ መራጮች፥ ታዛቢዎችና ሌሎች እንዳዩት


ትናንት በኢትዮጵያ በተካሄደው የአካባቢና የከተማ ምክር ቤቶች ምርጫ ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ ማሸነፉን በየምርጫ ጣቢያው የተለጠፉ የምርጫ ውጤቶች እያመለከቱ ነው፡፡

አንዳንድ መራጮች ግን ገና ከቅስቀሣው ጀምሮ የአንድ ፓርቲ ብቻ ድምፅ የተሰማበትና በቂ አማራጭ ያልቀረበበት ነው ሲሉ ቅሬታቸውን ገልፀዋል፡፡
የኢሕአዴግ ታዛቢዎች በበኩላቸው ሁኔታ የተፈጠረው በተቃዋማዎቹ በራሣቸው ድክመት ነው ብለዋል፡፡

በምርጫው ሂደትና ውጤት ዙሪያ እስክንድር ፍሬውና መለስካቸው አምሃ ከአዲስ አበባ፤ ግርማይ ገብሩ ከመቀሌ፡፡

አስተያየቶችን ይዩ (5)

XS
SM
MD
LG