በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አትሌት ሌሊሳ ዴሲሳ በኒውዮርክ ማራቶን


አትሌት ሌሊሳ ዴሲሳ በኒውዮርክ ማራቶን
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:10 0:00

ኒውዮርክ ከተማ በተካሄደው የኒውዮርክ ማራቶን አሸናፊ የሆነው፣ አትሌት ሌሊሳ ዴሲሳ ውድድሩን 2፡05 ደቂቃ ከ59 ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት በአንደኝነት አጠናቋል፡፡ ኢትዮጵያዊ አትሌት ሹራ ቂጣታ 2፡06 ደቂቃ ከ01 ሰከንድ በመግባት ውድድሩን 2ኛ ሲያጠናቅቅ፣ ኬንያዊው አትሌት ጆፌሪ ካምሮው 2፡06 ደቂቃ ከ26 ሰከንድ በመግባት ውድድሩን በሦስተኝነት አጠናቋል።

XS
SM
MD
LG