በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አንድነት የአመራር ለውጥ አደረገ

  • መለስካቸው አምሃ

በላይ ፈቃዱ - የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ግዛቸው ሺፈራው (ኢንጂነር)፤ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ የቀድሞ ፕሬዚዳንት
ግዛቸው ሺፈራው (ኢንጂነር)፤ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ የቀድሞ ፕሬዚዳንት

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ፕሬዚዳንት አቶ ግዛቸው ሺፈራው ሥልጣናቸውን በፈቃዳቸው ሲለቅቁ አቶ በላይ ፈቃዱ ወንበራቸውን ተረክበዋል።

በሁለቱ መካከል የአሠራር ዘዴ አለመጣጣም እንደነበረ የፓርቲው ብሔራዊ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ተናግረዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG