በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ድምፅ አልባ ቴአትር ከጣልያን ወደ ኢትዮጵያ በመጡ እንስቶች ለእይታ ቀረበ

  • ግርማይ ገብሩ

አራት ጣልያናዊ እንስቶችና አንድ ኢትዮጵያዊት በጋራ የሚተውኑበት ንግግር አልባ ቴአትር ባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ ለእይታ ቀርቧል። ቴአትሩ በባሌ ጎባ እና በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ነበር ለተመልካች የቀረበው። የቴአትሩ ርእስ በጣልያንኛ ‘ሚራጂ ሚግራንቲ’ የሚል ሲሆን ወደ አማርኛ ሲተረጐም “ከአድማስ ባሻገር” ማለት እንሆነ አዘጋጆቹ ይናገራሉ። ከበታች ያለውን ተንቀሳቃሽ ምስል በመጫን ሙሉ ዘገባውን ይመልከቱ።

XS
SM
MD
LG