በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“በየትኛውም ሚዛን እርምጃው ተመጣጣኝም፣ አስፈላጊም አልነበረም” ዶ/ር መረራ ጉዲና


በኦሮምያ ክልል የተቃውሞ እንቅስቃሴ ወቅት በፀጥታ ኃይሎች የተወሰደው እርምጃ አስፈላጊና ተመጣጣኝ ነበር ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታውቋል፡፡

ዓለም በሙሉ በሚያውቀው በየትኛውም ሚዛን እርምጃው ተመጣጣኝም፣ አስፈላጊም አልነበረም ሲሉ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ሊቀመንበር / መረራ ጉዲና ተናግረዋል፡፡ አያይዘውም “የኢትዮጵያ መንግሥት እንኳን ያላለውን ኮሚሽኑ ደፍሮ ‘ተመጣጣኝ ነው’ ማለቱ አስቂኝም አስገራሚም ነው”ብለዋል።

ዶ/ር መረራ ጉዲና
ዶ/ር መረራ ጉዲና

ከቅማንት የማንነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ ለተፈጠረው ግጭት የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሕዝቡን ይቅርታ መጠየቅ እንዳለበት ሪፖርቱ ሃሣብ ያቀረበ ሲሆን የክልሉ መስተዳድር ቀደም ብሎ ይቅርታ መጠየቁን አስታውቋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ፡፡

“በየትኛውም ሚዛን እርምጃው ተመጣጣኝም፣ አስፈላጊም አልነበረም” ዶ/ር መረራ ጉዲና
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:17 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG