በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዓዲግራት ከተማ የመስቀል በዓል ተከበረ


ፋይል
ፋይል

ትናንትና እና ዛሬ በዓዲግራት ከተማ በተከበረው የመስቀል በዓል ላይ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የታነጸ ሃያ ሁለት ሜትር ርዝመት ያለው መስቀል ተመርቋል።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ሊቀ ጳጳሳት አቡነ ማትያስ በበዓሉ

ላይ ተገኝተው ባሰሙት ንግግር በቅርቡ በኢትዮጵያ በተከሰተው ችግር በዓለም

የሚገኙ መገናኛ ብዙኃን ያመጡት ችግር እንጂ ህዝቡ ወዶ የፈጸመው ድርጊት አይደለም ብለዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

በዓዲግራት ከተማ የመስቀል በዓል ተከበረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:14 0:00

XS
SM
MD
LG