No media source currently available
ታሪክ እስር ቤት ሳይሆን ት/ቤት እንዲሆን አንድ ዕውቅ የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ አሳሰቡ። በኢትዮጵያ አያሌ የታሪክ ማስረጃ መዛግብት መጥፋታቸውንና እየጠፉ መሆናቸው ተገለፀ።