አዲስ አበባ —
በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በቤንች ማጂ ዞን በጉራ ፈርዳ ወረዳ አንዳንድ ነዋሪዎች በታጣቂዎች ተባርረናል ይላሉ፡፡
የወረዳው ባለሥልጣናት ግን አስተባብለዋል፡፡
ዝርዝሩን ከበያያዘው የመለስካቸው አምኃ ዘገባ ያዳምጡ፡፡
በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በቤንች ማጂ ዞን በጉራ ፈርዳ ወረዳ አንዳንድ ነዋሪዎች በታጣቂዎች ተባርረናል ይላሉ፡፡
የወረዳው ባለሥልጣናት ግን አስተባብለዋል፡፡
ዝርዝሩን ከበያያዘው የመለስካቸው አምኃ ዘገባ ያዳምጡ፡፡