አዲስ አበባ —
አንዳንድ ወገኖች ይህንን የሚያደርጉት የህዝብን ስሜት ለመንካትና የፀጥታ ሃይሉን ገፅታ ለማበላሸት እንደሆነ የገለፁት የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ቃል አቀባይ፣ በደንቢዶሎ ተፈፀም የተባለውን ድርጊት በምሳሌ ጠቅሰዋል።
በግለሰብ ደረጃ እንዲህ አይነት የግለሰብ ሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚፈፅሙ የፀጥታ ሃይል አባላት ካሉ ግን ስርዓቱን የሚወክሉ አይደሉም ብለዋል።
ተቃዋሚው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ግን የደንቢዶሎውም ሆነ ሌሎች የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በትክክል የተፈፀሙ መሆናቸውን አብራርተዋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።