No media source currently available
በሀዋሳ የአዋዳ ዩኒቨርስቲ የሁለተኛ አመት ተማሪ ናት። አረጋውያንና ህፃናትን የሚንከባከብ 'ጣሊታ' በተባለ የበጎ ሰናይ ድርጅት ውስጥ ከትምህርት ውጭ ባለው ሙሉ ሰዓቷ ታገለግላለች።