በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ብሔራዊ ባንክ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ በ107ነጥብ9 ብር ዋጋ መሸጡን ገለጸ


please wait

No media source currently available

0:00 0:08:16 0:00

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ ዛሬ ባካሔደው ልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ፣ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ በ107ነጥብ9 ብር ዋጋ መሸጡን ሲያስታውቅ፣ 27 ባንኮች በጨረታው ላይ መሳተፋቸውን ገልጿል፡፡

ይህ የብሔራዊ ባንክ ርምጃ፣ የውጭ ምንዛሬ ገበያን ለማረጋጋት የሚወሰድ መኾኑን፣ የፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ተንታኝ የኾኑት ሸዋየሁ ሽታሁን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የዋጋ ንረት ተጽእኖን ለመከላከል ድጎማ ይደረግባቸዋል ከተባሉ የገቢ ምርቶች አንዱ የኾነው የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል መንግሥት አስታውቋል፡፡

XS
SM
MD
LG