በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ ዕርዳታ እንደሚያስፈልጋት ተገለፀ


ኢትዮጵያ ውስጥ በዚህ ዓመት 8.3 ሚሊዮን ሰው አስቸኳይ ምግብ ነክና ሌላ ዕርዳታ የሚጠብቅ እንደሆነ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሺን ይፋ አደረገ።

ዕርዳታውን ለመቅረብም ከ28 ቢሊዮን ብር በላይ ገንዘብ እንደሚያስፈልግ ተገምቷል፡፡

መንግሥትም ሆነ አጋሮቹ ትኩረታቸውን ከዕርዳታው ወደ ዘላቂ ልማት ሥራዎች እንዲያደርጉ ኮሚሺነሩ ጥሪ አቅርበዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ ዕርዳታ እንደሚያስፈልጋት ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:30 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG