በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመውጫ ፈተና በኹሉም ዩኒቨርሲቲዎች እየተሰጠ ነው


የመውጫ ፈተና በኹሉም ዩኒቨርሲቲዎች እየተሰጠ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:45 0:00

- የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ጥሩ ቢኾንም፣ ወቅቱ አይደለም -ከተፈታኞች አንዳንዶቹ

በርካታ ተመራቂ ተማሪዎች ቅሬታ ያቀረቡበት፣ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና፣ በመላ አገሪቱ ባሉ ሁሉም የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መሰጠት ተጀምሯል።

የጤና ዘርፍ ተመራቂዎች፣ ባለፈው ዐርብ ፈተናውን ሲወስዱ፣ ሌሎች ተማሪዎች ደግሞ፣ ከዛሬ ጀምሮ እየተፈተኑ ይገኛሉ።

ተፈታኝ ተማሪዎች፥ በኮቪድ እና በጦርነት ምክንያት በአግባቡ ባልተማሩበትና የመውጫ ፈተና እንደሚኖርም አስቀድመው ባላወቁበት ኹኔታ፣ ፈተና መጀመሩ፣ ትክክል አይደለም፤ ብለዋል።

የትምህርት ሚኒስቴር፣ ፈተናውን ለመስጠት ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG