በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ የግብፅን ዘጋቢ አባረረች


ሜና - MENA /የመካከለኛው ምሥራቅ የዜና ወኪል/
ሜና - MENA /የመካከለኛው ምሥራቅ የዜና ወኪል/


please wait

No media source currently available

0:00 0:02:06 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በአዲስ አበባ የመካከለኛው ምሥራቅ የዜና ወኪል - ሜና ዘጋቢ የነበረውን ሃምዲ ኤል-አናኒን የኢትዮጵያ መንግሥት ማባረሩን የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

ከኢትዮጵያ በኩል ግን በጉዳዩ ላይ እስከአሁን የተሰማ አስያየት የለም፡፡
ይፋ ያልሆነ አስተያየት የሚሰጡ አንዳንድ ባለሥልጣኖች ግን ግብፃዊው ጋዜጠኞ “ከመጣበት ዓላማ ውጭ ሲንቀሣቀስ ተገኝቷል” እያሉ ነው፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬው አጭር ዘገባ ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG