በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መደራጀት በአማራነት ወይንስ በክፍለሃገር


- የወልቃይት ጉዳይ

በአንድ በኩል፣ “አማራው በአማራነት መደራጀቱ፣ እየደረሰበት ካለው ጥቃት እራሱን በተሻለ ሁኔታ ለመከላከል ያስቸዋል” የሚሉትን፣ በሌላ በኩል ደግሞ “አማራው በክፍለሃገር ቢደራጅ ነው የተሻለ የሚሆነው” በማለት የሚከራከሩትን ይዘን ልናወያይ ነው።

በአማራነት መደራጀትን ደግፈው የቀረቡት ሦስቱ እንግዶቻችን፣ ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው በቺካጎ፣ ሃርፐር ኮሌጅ ኢኮኖሚክስ ፕሮፌሰር፣ አቶ ኃይለገብርኤል አያሌው የአንድ አማራ ንቅናቄ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ፣ አቶ ተክሌ የሻው የአማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ሊቀመንበር ሲሆኑ፣ “መደራጀት በክ/ሃገር እንጂ በጎሣ ላይ መሆን የለበትም የሚለውን አቋም የሚያራምዱት አራተኝ ተወያይ ደግሞ፣ ቀድሞ የዊሊያም ኤንድ ሜሪ ኮሌጅ የህግ ት/ቤት ፕሮፌሰር ዶ/ር ዓለምንተ ገ/ሥላሴ ናቸው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

መደራጀት በአማራነት ወይንስ በክ/ሃገር
please wait

No media source currently available

0:00 0:41:14 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG