አወዛጋቢ ነው የተባለ የሰፈራና የመሬት ክፍፍል በሰሜን ኢትዮጵያ ተቃውሞ እያስነሳ ነው።
በቅርቡ ወደ ማይ ካድራ ከተማ ሄዶ እያወዛገበ ባለው ሥፍራ የተገኘው የቪኦኤ ሪፖርተር ‘ከአካባቢው በኃይል እየተፈናቀልን ነን’ የሚሉ የትግራይ ተወላጆችንና በሌላ በኩል 'አዲስ ለሚመጡት ሲባል እኛ ቸል እየተባልን ነው' ያሉ የአማራ ተወላጆችን አነጋግሯል።
ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።