በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያና የኤርትራ የቀጥታ ስልክ ጥሪ


የኢትዮጵያና የኤርትራ የቀጥታ ስልክ ጥሪ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:57 0:00

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በኤርትራ ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ ከ20 ዓመት የስልክ መስመር መቋረጥ በኃላ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በቀጥታ ስልክ መነጋገር ከጀመሩ ሁለት ቀናት ተቆጠሩ።ወደ ኤርትራ ለመደወል የሚያስችሉ ቁጥሮችንና የመስመር አገልግሎት ታሪፉን ቴሌኮም ይፋ አድርጓል።የሁለቱን ሀገራት ዜጎች ቅርርብ በማሰብ ለጊዜው የተቀመጠው የአገልግሎት ክፍያ ታሪፍ ማስተካከያ እንደሚደረግበት የኢትዮ-ቴሌኮም ቃል አቀባይ አቶ አብዱራህማን አህመድ ለቪኦኤ ገልፀዋል።

XS
SM
MD
LG