በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ


ፎቶ ፋይል፡- የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ
ፎቶ ፋይል፡- የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ነው አዲስ አበባ የሚገቡት፡፡

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ነገ አዲስ አበባ እንደሚገቡ ሲገለፅ ወደ አዲስ አበባ የሚመጡት በጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ በቀረበላቸው ግብዣ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት አስታውቋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG