በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከምርጫ እርቅ እንዲቀድም ዶ/ር ያዕቆብ አሳሰቡ


ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም
ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም


please wait

No media source currently available

0:00 0:08:37 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ኢትዮጵያ የ2007ቱን አገር-አቀፍ ምርጫ ለሌላ ጊዜ አስተላልፋ በቅድሚያ የብሔራዊ እርቅ ጉባዔ መጥራት አለባት ሲሉ ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም ሃሣብ አቅርበዋል፡፡

በ1997ቱ አገር-አቀፍ ምርጫ ወቅት የቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ አመራር አባል የነበሩትና የህግ ምሁሩ ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም «የአገሪቱ ህልውና ከምንም በላይ ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል»ም ብለዋል።

እስክንድር ፍሬው አነጋግሯቸዋል፡፡ ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG