በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፓርቲዎች እጩዎቻቸውን አስገመገሙ


ድሬዳዋ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ

ብልጽግናና ኢዜማ በድሬዳዋ ለከተማ አስተዳደር ምክርቤት እና ለህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የሚወዳደሩ እጩዎቻቸውን በአባላት አስገምግመዋል።

የብልጽግና ፓርቲ ከአስተዳደሩ ምሁራን ጋርም ምክክር ያደረገ ሲሆን በኦሮምያና አማራ ክልል ያሉ ፓርቲዎች የፖለቲካ እንቅስቃሴም በተለያየ ደረጃ ላይ የሚገኝ ነው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ፓርቲዎች እጩዎቻቸውን አስገመገሙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:55 0:00


XS
SM
MD
LG