No media source currently available
የቤተሰብ አባሎቻችን ካለምንም ጥያቄ ከአንድ ወር በላይ በፖሊስ ጣቢያ ታስረው ይገኛሉ ሲሉ በኦሮምያ ክልል የተለያዩ ዞኖች የሚገኙ አንዳንድ አቤቱታ አቅራቢዎች ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል።