No media source currently available
ለነኀሴ 23/2012 ዓ.ም. ቀጠሮ የተያዘለት ስድስተኛው የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ እየቀረበ ሲመጣ በገዥው ፓርቲ ላይ እሮሮ የሚያሰሙ ተቃዋሚ ፓርቲዎችም እየታዩ ናቸው።