No media source currently available
የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ይፋ ያደረገው የምርጫ ክልል ካርታ የክልሎች አስተዳደራዊ ካርታ ከሚሰጠው አገልግሎት የተለየ ነው ብለዋል የቦርዱ ሰብሳቢ - ወ/ት ብርቱካን ሚዲቅሳ።